#business
selam guys የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ቤተሰብ የቅርብ ስለሌለኝ financially ራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው አና በአሁኑ ሰዓት መስራት የምችለው ማስጠናት ነው እና ደግሞ ልምድ አለኝ እና እባካችሁ አዲስአበባ ውስጥ ያላችሁ አሰሩኝ even recommendation will help me alot.🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
Dec 02, 20251 engagements
selam guys የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ቤተሰብ የቅርብ ስለሌለኝ financially ራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው አና በአሁኑ ሰዓት መስራት የምችለው ማስጠናት ነው እና ደግሞ ልምድ አለኝ እና እባካችሁ አዲስአበባ ውስጥ ያላችሁ አሰሩኝ even recommendation will help me alot.🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
Dec 02, 2025Just print argeh letf bzu sew ymetal
Dec 02, 2025