ግን ይሄ መንግስት ከመጣ ክብሩን ያላጣ ነገር ምንድን ነው? ትምህርት ? ህክምና ? የህግ ስርዓት ? ንግድ ? ማህበራዊ ሚድያ ? አንዴት ሁሉም ነገር የተዋረደ እና አስቀያሚ ይሆናል ? የእኛም እድሜ ትልቅ ሆኖ በፊት የነበረው ይሻል ነበር ስንል አይገርምም ? መንግስት እንዴት ዜጎቹ ተገለውበት ቢያንስ ተገለውብኛል ብሎ መግለጫ እንኳን አይሰጥም? ቆይ የራሳችን መንግስት ነው ወይስ ቀኝ ግዛት ነው? እንዴት መንግስት ጦርነት በሌለበት የራሱን ዜጎች እያገተ ለውትድርና ይመለምላል? guys ምንም እየገባኝ አይደለም እዚህ ሀገር እየተካሄደ ያለው ነገር
Dec 02, 2025Awo gn mengst bchawun mnm mareg aychlm hulum tebedlenal blo bza asabo yezerfal ybelal ygedlal egnam enesu lk machew enlalen keza gn temelisen mengst enweksalen bcha hulachnm mechereshachn gudguad slehone hulunm be positive menged aseben benwaded yshalenal, mejemerya lay yetsafshyachew 4negeroch gn drom endiw neberu addis neger aydelum
Dec 02, 2025