ሰላም:: ይሄ ጥያቄ ለኦርቶዶክሶች ነው:: አደራ ሳትሳደቡ መልሱልኝ:: tiktok award ላይ ኢየሱስ የተጠራበት ቪዲዮ ላይ ማስተዋልን እንደዛ ሰድባችኃትና ረግማቹሀት አዶናይ ማርያምን ሲጠራት እንደዛ ያሞገሳችሁት ለምንድነው? ደግሞ ያለቦታ የምትሉት ነገር ኢየሱስ የተገደበ ማርያም ያልተገደበች ናት??ጠላትነታችሁ ከጴንጤ ጋር ነው ወይስ ከኢየሱስ?? በዚሁ አጋጣሚ ሙስሊሞችን በጣም ነው ያደነኩት እንደናንተ አዋራ ቢያስነሱ እንኳን ልክ ይሆኑ ነበር:: የናንተ ነገር ግን ተአምር ነው የሆነብኝ::
Dec 02, 2025በመጀመሪያ በእናንተ ቤተክርስቲያን ስለ ኦርቶዶክስ እየሰማችሁት ያደጋችሁት እና የሰማችሁት ነገር ለየቅል ነው እናንተ ብቻ የእየሱስ ወዳጅ ሌላው የማይመለከተው ነው የሚመስላችሁ በስህተት እየሱስ ከተባለ በቃ የእናንተ ነው በቃ አለቀ ምንም አይነት አስተምህሮ ይኑረው ኦርቶዶክስ እየሱስን ጌታዋ እና አምላኳ እና የህይወት መርህዎ አድርጋ ነው የምትኖረው በቅዳሴው,በፆም በስግደት እና በምግባር እየሱስን ብቻ ነው የምትሰብከው ከዛ በተረፈ ግን.....አንድ ከተለያዩ ሀይማኖት በተሰበሰቡ እና በየሃይማኖታቸው የከበረ እውቀት ያለቸው ፊት ወጥቶ ጌታን ተቀበሉ ማለት የሌላውን እምነት መናቅ ነው እንደሷ ቢሆኑ ሁሉም ሃይማኖቱን እንዲቀበሉለት በተናገረ ነበር አዶናይ ግን ሰው እንኳን ለዛ ክብር ያበቃውን ቤተሰቡን በሚያመሰግንበት መልኩ የጌታውን እናት አመስግኗል አለቀ
Dec 02, 2025