#other
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ አሁን ባለሁበት ሁኔታ እዚህ ሀገር የመቆየት እቅድ የለኝም scholarship እድሎችን መሞከር እፈልጋለሁ እና የሆነ ቀን Globedock ላይ ተመዝግቤ ነበር አሁን ደውለውልኝ የት መሄድ እንደምፈልግ ምናምን ጠያቁኝ የብሩን መጠን ነገሩኝ ..ከእናንተ የምፈልገው ነገር ቢኖር ሰለ Globedock ያለችውን መረጃ እንድታጋሩኝ እፈልጋለሁ የሄደ ሰውም ከወቀችው processu እንዴት እንደ ሆነ share ብታደርጉኝ ቢያ ነው በተለይ ስለ Globedock እውነተኛነት ስለ መልካም ትብብራችሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Dec 01, 20255 engagements