#personal Unfirtunately ጉድ ተሰራሁ ሰወች!🙆♂🙊 📌 ግና ሳላየው ጊቢ ውስጥ ያለው አስጠላኝ🤭🤭🤭 1.ግቢ አስጠላኝ🥴 2. ትምሮ አስጠላኝ(በጣም እወድ ነበር)🤮 3.የግቢ ማህበረሰብ አስጠላኝ🤮 4.የግቢ ጓደኛ አስጠላኝ🤮 5.ፍቅር አስጠላኝ🤮ይህንኳ ቆይቷል😒 6.ቺኮች አስጠሉኝ🤮 7.መምህራን አስጠሉኝ🤮 8.ገንዘብ አስጠላኝ🤮 *ምክንያቱ ግን ምን እደሆነ አልደረስኩበትም,ምን አልባት ስለቀየርኩ ይሆን ።በስራምክንያት ጥሩ ገቢ እያገኘሁ ጫት ቃሚወች ጋር ለ15 ቀናቶች አብሬ ነበርኩ,ግን አልቃምኩም። እና ምን ተሻለኝ ባካችሁ?ወደ ቀድሞው ማንነቴ መመለስ አለብኝ By;someone Ask Anything Ethiopia
Oct 16, 2020Depression? Exercise and drink water Tewat ke enkilfh endetenesah wuha metetal lmdh adrg(it help to lift ur spirits up) FYI:- im a girl ena i hope u try my advice 😒
Oct 16, 2020