Kaluwa46
#relationships
ይህ ጥያቄ ለወንዶች ነው ወንዶች relationship ውስጥ ሆናቹህ በጣም ትልቁ ፍርሀታቹ ምንድን ነው ?
Nov 29, 202510 engagements
ይህ ጥያቄ ለወንዶች ነው ወንዶች relationship ውስጥ ሆናቹህ በጣም ትልቁ ፍርሀታቹ ምንድን ነው ?
Nov 29, 2025እንደ አንድ ወንድ ትልቁ ፍርሀት ሊሆን የሚችለው ምን መሰለሽ ከፈጣሪ ውጭ ማንም ላይ እምነት መጣል አለመቻልሽ ነው እና በክፉ ጊዜ ከጎኗ ሆኜ ኢነርጂዬን ፣ ጊዚዬን ሰጥቼ ምናምን ይህ ሁላ ሆኖ እሷን ለሌላ ወንድ እያዘጋጀሁዋት መሆኑን ማሰብ ያ በጣም ትልቁ ፍርሀት ነው ሊሆን ሚችለው። ዋነኛው ደሞ እነዛ ከይሲ ወንድ best friend ቿ ናቸው ሚሆኑት
Nov 30, 2025የለፋንበት የተጃጃልንበት ነገር የሆነ time ላይ መቋረጡ እንደማይቀር አስበዋለው
Nov 30, 2025Best friend Those mfs
Nov 30, 2025ገንዘብ ማጣት ምክንያቱም ሁሉንም ነገር ሚያሽከረክረው እሱ ስለሆነ
Nov 30, 2025Losing her
Nov 30, 2025Alferam. I believe her. Endezam hono kehedech tehid megodat bene altejemerem tegodchem tesebrem awkalew after smtime heal adergalew gen ahun lay mesetat mulu emnet worthy kehone selamawi nuro enoralew.
Nov 30, 2025She might cheat
Nov 30, 2025መለየትን best friend የሚሉት ሸይጧን
Nov 30, 2025Ex አን መርሳቷ😜
Nov 30, 2025First date አስጠባኝ
Nov 30, 2025