BlackChimp2640.5
#personal
ሰላም ወገኖቼ አማራ ክልል ከባህርዳር ውጪ ፓስፖርት ይወጣል? ባህርዳር ብቻስ ከሆነ ወረፋው እንዴት ነው? ፈጣን ፓስፖርትስ አ.አ ብቻ ነው ወይስ ክልል ከተማ ላይም ይሰራል? ስለመልሳችሁ አመሰግናለሁ 😍 እህታችሁን እርዱኝ 🙋♀
Nov 29, 20252 engagements
ሰላም ወገኖቼ አማራ ክልል ከባህርዳር ውጪ ፓስፖርት ይወጣል? ባህርዳር ብቻስ ከሆነ ወረፋው እንዴት ነው? ፈጣን ፓስፖርትስ አ.አ ብቻ ነው ወይስ ክልል ከተማ ላይም ይሰራል? ስለመልሳችሁ አመሰግናለሁ 😍 እህታችሁን እርዱኝ 🙋♀
Nov 29, 2025ደሴ ይወጣል ፣ አስቸኳይ ደሞ ሁሉም ቦታ ይሰራል።
Nov 30, 2025ፈጣን የት መስሪያቤት ነው የሚወጣው
Nov 30, 2025