#business
በትህትና መልሱልኝ! ባንክ ነው የምሰራው እና ከባንኩ የማገኘው ገንዘብ ደግሞ ሚረባ አይደለም ነገር ግን ባንኩ አሁን ባለሁበት position እስከ 80,000 birr የብድር አገልግሎት ይሰጣል so በ 80,000 ብር በትንሹ ልሰራው የምችለው ምን አይነት ስራ ትመክሩኛላችሁ? እና ደግሞ የኔ መገኘት የማያስፈልገው(በሰው መሰራት የሚችል) መሆን አለበት። ከባንክ ውሎዬ በኋላ እየሄድኩ መከታተል የምችለው ስራ ይኖር ይሆን?....ያለሁት አአ ውስጥ ነው።
Nov 29, 20255 engagements