Jah_Red355
#business
ሰላም ሰዎች ሰሞኑን (እስከታህሳስ 4 ባለው) ወደ ዱባይ እሄዳለሁ 1-የመጀመሪያዬ ነው (Travel History የለኝም) 2-በቡድን ሆነው ትኬት የሚቆርጡ ሰዎችን በምን ማግኘት ይቻላል? 3-የመጀመሪያ ሲሆን ማስያዣ (መተማመኛ) የማይጠይቅ ትኬት ቢሮ የምታውቁ መረጃ ብትሰጡኝ አመሰግናለሁ
Nov 29, 20250 engagements

Nov 29, 2025