ሰዎች ምን መሰላቹ 24 አመቴ ነው ዘንድሮ ነው ከጊቢ የተመረኩት። በጊቢ ቆይታዬ ምንም ነገር ውስጥ ሳልገባ ራሴን አሳምኜ ትምህርቴ ላይ ብቻ አትኩሬ ነው የጨረስኩት። የጊቢ r/ship አጭር እና ጊዜያዊ እንደሆነ ስለማውቅ ማንንም አልቀርብም። ግን ችግሩ አሁን ከወጣው በኋላ ግራ ገባኝ። ሰውን እንዴት መቅረብ እንዳለብኝ አላውቅም በቃ ቤት ነው የምውለው። እና ጨንቆኛል በዚህ ፀባዬ እንዴት ነው ለትዳር የሚሆነኝን ሰው ማግኘት የምችለው እንዲ አድርጊ ብቻ በሉኝ
Nov 27, 2025መጀሪያ ስራ አግኝተሽ ከቤት ወጥቶ መግባት ጀምሪ፣ ከዛ በዋላ ራስሽን ለrelationship ዝግጁ አርጊ እንጂ በራሱ ሰአት happen ያረጋልም
Nov 27, 2025