Bask73
#education
ሰላም ጓደኞቼ last week በመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ level 2 ጨረስኩ አሁን የኔ ጥያቄ ውጤቴን አውጥቼ ሌላ college መቀላቀል እችላለሁ ? እስከ level 4 ነው የምማረው እና ሌላ college ስቀጥል ምን ያክል ይወስዳል ?
Nov 27, 20252 engagements
ሰላም ጓደኞቼ last week በመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ level 2 ጨረስኩ አሁን የኔ ጥያቄ ውጤቴን አውጥቼ ሌላ college መቀላቀል እችላለሁ ? እስከ level 4 ነው የምማረው እና ሌላ college ስቀጥል ምን ያክል ይወስዳል ?
Nov 27, 2025በመንግስት ብጨርስ እኮ ገንዘቡም አሪፍ ነው level 3&4 አመት ከ6ወር ሊወስድብህ ይችላል
Nov 27, 2025are you sure አመት ከ 6 ወር በጣም በዛ
Nov 27, 2025