Bask73
#education
ሰላም ጓደኞቼ last week በመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ level 2 ጨረስኩ አሁን የኔ ጥያቄ ውጤቴን አውጥቼ ሌላ college መቀላቀል እችላለሁ ? እስከ level 4 ነው የምማረው እና ሌላ college ስቀጥል ምን ያክል ይወስዳል ?
Nov 27, 20250 engagements

Nov 27, 2025