#other
ከAliexpress airpad አዝዤ ጉምሩክ ነው ብሎኝ 20 ቀኑ ምንድነው ማረግ ያለብኝ??
Nov 26, 202511 engagements
ከAliexpress airpad አዝዤ ጉምሩክ ነው ብሎኝ 20 ቀኑ ምንድነው ማረግ ያለብኝ??
Nov 26, 2025እቃ የተያዘባቹ ሰዎች ስንት እንደምትከፍሉ በዚ ጠዩቃቸው 😭 @IDPOSTAL ማረግ ያለባቹ 👉 track NO መላክ 👉 እቃዎቹ ምን ምን መሆናቸው በ screenshot ወይም በስማቸው መፃፍ 👉 national ID or መታወቅያ መላክ And they will call you from post office and give you account to pay
Nov 27, 2025Ere enem mela
Nov 27, 2025እኔ አምና ሰኔ አከባቢ ላይ ያለ ቀረጥ ነው የወሰድኩት...baseaus የሚባል earpod
Nov 27, 2025