FierceFlamingo6421.5
#education
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? English ለመልመድ የሚከፈቱ እና voice conference የሚደረጉባቸው በአጠቃላይ በነፃነት English conversation የሚደራባቸው Native speaker ያሉባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካወቃችሁ ጠቁሙኝ። አመሰግናለሁ።
Nov 26, 20252 engagements
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? English ለመልመድ የሚከፈቱ እና voice conference የሚደረጉባቸው በአጠቃላይ በነፃነት English conversation የሚደራባቸው Native speaker ያሉባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካወቃችሁ ጠቁሙኝ። አመሰግናለሁ።
Nov 26, 2025ask in @Melsget
Nov 26, 2025Let's practice together if u need English buddy
Nov 30, 2025