#education
የመጀመሪያ አመት ተምሬ ሁለተኛ አመት የመጀመሪያውን ሴሚስተር አቋርጬ ነበር አሁን ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ መቀጠል እችላለሁ ወይ? ወይስ ምንድነው የሚደረገው? የግል ዩኒቨርሲቲ ነው።
Nov 26, 20254 engagements
የመጀመሪያ አመት ተምሬ ሁለተኛ አመት የመጀመሪያውን ሴሚስተር አቋርጬ ነበር አሁን ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ መቀጠል እችላለሁ ወይ? ወይስ ምንድነው የሚደረገው? የግል ዩኒቨርሲቲ ነው።
Nov 26, 2025የሚቀጥለው ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስተር
Nov 27, 2025