ሰላም፥ እባካችሁ ምከሩኝ🥺🙏 ገና የ20 ወጣት ነኝ፥ 2nd year gibi ተማሪ ነኝ፥ ከድሃ ቤተሰብ ነው የመጣሁት። እፀልያለሁ፥ የተቻለኝን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ለማድረግ እሞክራለሁ፥ ነገር ግን ምንም ነገር ማሳካት አልቻልኩም🥺 ከዛሬ ይልቅ ነገ ያሳስበኛል። ነገ ትልቅ ሰው መሆን እፈልጋለሁ፥ ለእናተ መድረስ እፈልጋለሁ። በቃ ዛሬን ደስተኛ ሆኜ መኖር አልቻልኩም፥ በጣም ይጨንቀኛል፥ ተስፋ አይታየኝም፥ የምሞክራቸውም በሙሉ fail ይሆንብኛል! በቃ ከሀገርም መውጣት አስቤ አቃለው ግን ምስክን እናተን የት ጥዬ እላለሁ። ስለFx ትንሽ እውቀት አለኝ ነገር ግን ደጋግሜ ብሞክር ባደርግ እሱም አቃተኝ🥺 እባካችሁ በዝህ አይነት situation ያለፋችሁ ብትመክሩኝ ደስ ይለኛል🙏
Nov 26, 2025ምንም የመጣውን ከመቀበል፣ ከመረጋጋት ውጪ የፈለገ ነገር ብታረግ የሚሆነው ይሆናል። ያንተ ጥፋት እስካልሆነ ድረስ እንደፈለገ ይሁን ማድረግ የምችለውን እያደረክ ነው። ካልሆነ ያንተ ችግር አይደለም😊
Nov 26, 2025