#business
ሰላም ask anything family የሆነ ሥራ አገኘው ስራው በ ፋይዳ id መሬት ነገር በስሜ ይወጣል እናም ኮሚሽን ይታሰብልኛል ግን ሪስክ ያለው ነገር ነው ብሰራው ብሩ አሪፍ ነው ግን ደሞ ሪስክ ስላለው አስፈራኝ እንደዚህ አይነት ሥራ የሰራችሁ ካላችሁ ምን ትመክሩኛላቹ
Nov 26, 20255 engagements
ሰላም ask anything family የሆነ ሥራ አገኘው ስራው በ ፋይዳ id መሬት ነገር በስሜ ይወጣል እናም ኮሚሽን ይታሰብልኛል ግን ሪስክ ያለው ነገር ነው ብሰራው ብሩ አሪፍ ነው ግን ደሞ ሪስክ ስላለው አስፈራኝ እንደዚህ አይነት ሥራ የሰራችሁ ካላችሁ ምን ትመክሩኛላቹ
Nov 26, 2025Seraw ,no need of asking kalebelza bene awtaw ena give me commission
Nov 26, 2025National id kseteh risku kbad nw ....sraw miyasrah sew lant mn yahl krb nw wts atawkew hultegna srawn kserah dmo muly text ss voice mnam ant mayastyk mereja bmulu faile argeh askemt
Nov 26, 2025Lynda revit tutorial yet agegnalw
Dec 06, 2025ከወንጀል ጋር ሊያያይዙሽ ነው ብሮ።
Nov 26, 2025Sraw risk kemewsed atfra hulem
Nov 26, 2025