ለምንድን ነዉ የምትኖሩት ? ስላልሞታችሁ :በሕይወት ስላላችሁ ወይስ አላማ :እቅድና ግብ ስላላችሁ ? መኖር ግን ምንድነዉ ? ለመንድነውስ የምንኖረው(የምትኖሩት) ? ሁላችሁም ስለ መኖር (ሕይወት) የግል ምልከታ እንዳላችሁ እገምታለሁ ለዚህም ሰዉ የነገራችሁን /ያነበባችሁትን ወይም አብዛኛው ሰዉ የተስማማበትን አንድ ሀሳብ ሳይሆን የእዉነት የሚሰማችሁን የራሳችሁን መልስ ንገሩኝ።
Nov 25, 2025ምክንያቱም እኔ አሁን ያለሁበት ደረጃ ለመድረስ ብዙ መስዋዕት አባቴ ከፍሎበታል. እናም ሚጠሉኝ ሰዎች ደሞ ስለሚደብራቸው አልሞትም 😂 እርር ይበሉ
Nov 25, 2025