KMB240.5
#business
Urgent!!! የሚያውቅ ሰው ካለ Pls ንገሩኝ!🙏 ለትራንስፖርት ስራ የሚሆን መኪና ለመከራየት አስቤ ነበር ፣ እና ምን ምንድን ነው የሚያስፈልገው?? ሌላው ፣ ምን አይነት ዋስትና ነው አብዛኛው የመኪና አከራይ የሚጠይቀው? Pls የሚያውቅ ሰው ካለ በዝርዝር ይንገረኝ። አመሰግናለሁ!🙏
Nov 24, 202510 engagements
Urgent!!! የሚያውቅ ሰው ካለ Pls ንገሩኝ!🙏 ለትራንስፖርት ስራ የሚሆን መኪና ለመከራየት አስቤ ነበር ፣ እና ምን ምንድን ነው የሚያስፈልገው?? ሌላው ፣ ምን አይነት ዋስትና ነው አብዛኛው የመኪና አከራይ የሚጠይቀው? Pls የሚያውቅ ሰው ካለ በዝርዝር ይንገረኝ። አመሰግናለሁ!🙏
Nov 24, 2025ንግድ ፈቃድ , ቅድሚያ ክፍያ የ 2 ወር , ቼክ ( ተቀማጭ ብር )
Nov 25, 2025ቼክ
Nov 25, 2025ምንድን ነው ቼክ? Pls አስረዳኝ
Nov 25, 2025እንደሚባለው ቅድሚያ የ1 ወይም 2 ወር ይቀበላሉ ሚባል ነገር አለ
Nov 24, 2025ዋስትና የሚባለውስ ምን አይነት ዋስትና ነው የሚፈልጉት?
Nov 24, 2025