#society
አረ ምንድነዉ እየተደረገብን ያለዉ ነገር እንዴ ቤት ዉስጥ የምሰራትን የማሽን እጥበት መጥተዉ ንግድ ፍቃድ አዉጣ ይሉኛል እንዴ 😂
Nov 24, 20251 engagements
አረ ምንድነዉ እየተደረገብን ያለዉ ነገር እንዴ ቤት ዉስጥ የምሰራትን የማሽን እጥበት መጥተዉ ንግድ ፍቃድ አዉጣ ይሉኛል እንዴ 😂
Nov 24, 2025ሽንት ቤት ለመጠቀምም የአር ፍቃድ መጠየቃቸው አይቀርም 💔😥
Nov 24, 2025