#society
በፊት ምርጫ ሊደርስ ሲል ብዙ ነገሮች ለህብረተሰቡ ሁሉም ነገር እንዲመቸዉ ይደረጋል ቢያንስ ምርጫ የነበረበት አመት ላይ ብዙም የኑሮ ዉድነት አይስተዋልም ነበረ... ምንድነዉ ዘንድሮ ሁሉም ነገር ከአቅም በላይ የሆነዉ እንዴ ማርያምን በጣም ከባድ ነዉ መፍትሄ ብላችሁ ያሰባችሁት ነገር ካለ ወዬ በሉኝ ሳልሞት
Nov 24, 20251 engagements
በፊት ምርጫ ሊደርስ ሲል ብዙ ነገሮች ለህብረተሰቡ ሁሉም ነገር እንዲመቸዉ ይደረጋል ቢያንስ ምርጫ የነበረበት አመት ላይ ብዙም የኑሮ ዉድነት አይስተዋልም ነበረ... ምንድነዉ ዘንድሮ ሁሉም ነገር ከአቅም በላይ የሆነዉ እንዴ ማርያምን በጣም ከባድ ነዉ መፍትሄ ብላችሁ ያሰባችሁት ነገር ካለ ወዬ በሉኝ ሳልሞት
Nov 24, 2025sorry to say this ግን ህዝቡ ፈልጎ ነው ይሄን መንግስት የሰቀለው, ያድርግለት
Nov 25, 2025