ሰላም Ask Anything Family ደሞም አትለፉኝ negative comment የምፅፉልኝ ካላችሁ ሳትፅፉ እለፉ ምን መሰላቹ ባዶነት ተሰምቷቹ ያውቃል ነገን ለመኖር ጉጉት ማጣት አሁን ላይ ምንም የመኖር ፍላጎትም የለኝም እንደዚህ ሲሰማቹ እንዴት ነው ከዚህ ሙድ ውስጥ ልትወጡ የቻላቹት ምንስ ታደርጉ ነበር ልምዳቹን አካፍሉኝ ምከሩኝ
Nov 23, 2025bro i have been there because i was living for people and i care about what ppl think about me and i don't do what i wanted cuz of that i lost my self felt emptiness. what you should do is just be honest for your self and do what you want fuk peoples be your self and don't give a shit about anyone
Nov 23, 2025