Yetignaw eminet tikikilegna yimesilachual be masireja yetedegefe kehone lemekebel zigiju negn
Nov 21, 2025እንዲሁ በደፈናው ከጠየክማ ሁሉም ሰው የራሱን እምነት ነው የሚጠራው። ስለዚህ በራስህ የሁለቱን ሀይማኖቶች መፅሐፍት አምብብ አነፃፅር። እውነት ትክክልኛውን እምነት በእውነቱ ለመቀበል ክፍት ከሆንክ እራስህ የትኛው እምነት ትክክል አንደሆነ ትደርስበታለህ። አምብብ አነፃፅር።
Nov 21, 2025