#technology
ስልኬ መደበኛ መልዕክት (የቴክስት ሜሴጅ) ለአንዳንድ ቁጥር ይሰራል ለአንዳንዱ ደግሞ አይሰራም(አይልክም) የገጠማችሁ ካላችሁ ከአክብሮት ጋር ከልምዳችሁ ብታጋሩኝ ከጥቆማው በፊት ይህቺን ላስታውስ እንደሚቀይረው ሆኖብኝ አይደለም። በምስሉ #Check options የሚለውም ድጋሚ መላክ እና መሰረዝን ነው የያዘው አማራጭ
Nov 20, 20252 engagements
ስልኬ መደበኛ መልዕክት (የቴክስት ሜሴጅ) ለአንዳንድ ቁጥር ይሰራል ለአንዳንዱ ደግሞ አይሰራም(አይልክም) የገጠማችሁ ካላችሁ ከአክብሮት ጋር ከልምዳችሁ ብታጋሩኝ ከጥቆማው በፊት ይህቺን ላስታውስ እንደሚቀይረው ሆኖብኝ አይደለም። በምስሉ #Check options የሚለውም ድጋሚ መላክ እና መሰረዝን ነው የያዘው አማራጭ
Nov 20, 2025Ask in @Melsget
Nov 21, 2025Mn aynet selk nw
Nov 21, 2025