#other
ሰላም.... ቢጫ ወባ ክትባት አሁንም ጥቁር አንበሳ ነው ወይስ ተቀይሩዋል ስንት ብር ነው anytime አለ?
Nov 20, 20251 engagements
ሰላም.... ቢጫ ወባ ክትባት አሁንም ጥቁር አንበሳ ነው ወይስ ተቀይሩዋል ስንት ብር ነው anytime አለ?
Nov 20, 2025ከጥቁር አንበሳ ተቀይሯል ፈረስ ሜዳ ጤና ጣብያ ነው ሚሰጠው፣ መገኛው ደሞ ቴድሮስ አደባባይ በስተቀኝ ታጥፈህ ሰፈር ውስጥ ነው DM @abrhamXI for more info እኔ ሰሞኑን ነው የተከተብኩት
Nov 20, 2025