አረ በማርያም ሰዎች ምን ይሻለኛል በሁሉም ሰው መጠቀምያ መቀለጃ ሆኛለው ወንድ ነኝ 20+ እድሜ ግን በቃ አሁን አሁን ህፃን እንደሆንኩ ነው የሚሰማኝ even if sis እና bro ሳይቀሩ ለጥቅም ነው ሚፈልጉኝ የምር ጥሩ ሰው መሆን እንደዚ ዋጋ ያስከፍላል እንዴ ሁልጊዜ ሰዎች የምያረጉብኝ ነገር አይገባኝም ባጭሩ ወተት ነጭ ነው ካላሉኝ አይገባኝም ንግግር አልችል ማስረዳት አልችል ማርያምን በጣም ነው የከፋኝ እንደው ፈጣሪዬ ምን በድየው ነው እንደዚ ሞኝ ያረገኝ pls ራሴን እንዴት ልቀየር 🙏🙏
Nov 20, 2025Fertarhi ke egzihaber ga slebdelkew nger ayegnayem bzi nger wist endetalfe yadergbet reason alew how to change my self lemilew first knowing ur problem then work on that kemnm belay degmo ke egzihaber yalewen connection strong maderg nw Daily to be strong for the things happen in future
Nov 20, 2025