#health
ሰላም ወዳጆቼ🙏 ከፍቅረኛዬ/ የወደፊት ሚስቴ ጋር የዛሬ 4 ወር ገደማ የጤና ምርመራ አድርገን ነበር፣ እና የገረመኝ የደም ናሙና ስንሰጥ የሷ ደም በጣም ጥቁር ነው፣ ለካ ጥቁር ደም አለንዴ🤔 ወይስ የኔ አላዋቂነት ነው? ምንም ችግር የለውም? እስቲ የምታውቁ አስረዱኝ🙏
Nov 20, 202512 engagements
ሰላም ወዳጆቼ🙏 ከፍቅረኛዬ/ የወደፊት ሚስቴ ጋር የዛሬ 4 ወር ገደማ የጤና ምርመራ አድርገን ነበር፣ እና የገረመኝ የደም ናሙና ስንሰጥ የሷ ደም በጣም ጥቁር ነው፣ ለካ ጥቁር ደም አለንዴ🤔 ወይስ የኔ አላዋቂነት ነው? ምንም ችግር የለውም? እስቲ የምታውቁ አስረዱኝ🙏
Nov 20, 2025It's highly concentrated blood maybe deoxygenated blood leza yehonal enji it's normal
Nov 20, 2025Its just old blood
Nov 20, 2025Ara norm nw bra atakabd, gn kedeberh asemeteጠh mekeyr techelalh🤣
Nov 20, 2025