ድጋሚ ስለመጣሁ ይቅርታ ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ያክል ነው እና እኔ እና እሷ የተለያየነው በአንዳችን ጥፋት ምናምን አደለም በሁለታችንም ቤተሰቦች ምክኒያት ነው እኔ ቤተሰቦቼን እንቢ ብዬ ከሷ ጋር ለመቀጠል ወስኜ ነበር እሷ ግን ቤተሰቦቼን ማሳዘን አልፈልግም ብላኝ ነበር የተለያየነው ከዛ ምንም ልረሳት ስላልቻልኩ ከ4 ወር ቡሃላ ደወልኩላት እና ቤተሰቦቿ ፍቃደኛ የሆኑበትን ሌላ ሪሌሽን እንደጀመረች ነገረችኝ እኔ ግን አሁንም Obsessed ሆኜባት እያስጨነኳት ነው please እርዱኝ tell me how can i forget her 🥺 Remember: She is not only girl She is the only and the special one💔
How can I forget her?💔😥 I rally love her ግን ከብሬክአፕ ቡሃላ ሌላ ጠብሳለች እኔ ግን አሁንም Obsessed እየሆንኩባት Relation'አን አደጋ ላይ እየጣልኩት ነው 😔 ለኔም ለሷም ሰላም ሲባል እሷን መርሳት እና ሌላ ላይፍ መጀመር አለብኝ ግን አልቻልኩም 😔 እንዴት ልርሳት??