22 አመቴ ነው ግን አብዛኞቹን መሠረታዊ ትምርቶች በአግባቡ ስለማላውቃቸው በደንብ መማር አለብኝ። መሠረታዊ የክርስትና ትምርት ምማርበት የሆነ መሀበር ጠቁሙኝ። መጻፎች ምንምን አሉኝ ዩቲዩብ ላይም ቪዲዮ ቡፈልግ አይጠፋም ግን ይኸዉላቹ አቅቶኝ ነው በቃ። ምላቹ ምንም ማንበብ ብፈልግም አቃተኝ ውስጤ ያን ለመቀበል ፍቃደኛ አደለም እና በቃ ትንሽ እንዳነበቡኩ ይሰለቸኛል። ለዛ በቃ በአካል ተገኝቼ ምማርበት ቦታ ያስፈልገኛል። አለአ እንደዛ ሲሆን በቃ ሀላፊነት እየተሰማኝ ለኔ ቡሎ ሚመጣ መምህር እንዳለ ምናምን ከዛም ሌሎች ወንድም እህቶች ጋር አብሮ መማሩ በራሱ ያነሳሳል ያበረታታል። ለብቻዬ ከምታገል አብሮኝ ያለውን ሰው እያየሁ እበረታታለሁ እና እኔ ኬንቴሪ አካባቢ ነኝ እና ማይርቀኝ ጠንካራ ክርስትና ህይወት ላይ የሚሠራ እና የመሠረታዊ ትምርት የሚያስተምር መሀበር ጠቁሙኝ።
Nov 18, 2025Kotebe Hana Maryam ahun tezega enji ye rket tmrt tejemrual be wer ande neber class ...gn there's online if you want that ....I will send u the link
Nov 19, 2025