SoftDingo34112.5
#relationships
Yo guys 21 አመቴ ነው ችግሬ ምን መሰላቹ በቃ ከሰዎች ጋር ማወራው ነገር ምንም አይጥማቸውም ማለቴ ምን ብዬ እንደምጠይቅ አላቅም ስጠይቅም or ሳወራላቸው አዝግ የሆነ ወሬ ነው ማወራው ከሴት ጋርም በዛ ምክንያት ቀርቤ ማናገር እየፈራው ነው እና መፍትሄው ምንድነው pls🙏 ብዙ ሰው lose እያረኩ ነው social life ደሞ በጣም ያስፈልገኛል እስኪ ምን ባደርግ ነው ወሬዎቼ cringe መሆን የሚያቆሙት 😁🙏
Nov 18, 20256 engagements