Emoji104
#technology
ሰላም ቤተሰብ እኔ አሁን ያለሁት ከሀገር ውጪ ነው እና ወደ ሀገር ቤት ስገባ FOREX ላይ መስራት ነው የምፈልገው እና አሁን ላይ FOREX የምትሰሩ ሰዎች እንዴት ነው የምትሰሩት ማለት BINANCE አሁንም Ethiopia ላይ ይሰራል?
Nov 17, 20253 engagements
ሰላም ቤተሰብ እኔ አሁን ያለሁት ከሀገር ውጪ ነው እና ወደ ሀገር ቤት ስገባ FOREX ላይ መስራት ነው የምፈልገው እና አሁን ላይ FOREX የምትሰሩ ሰዎች እንዴት ነው የምትሰሩት ማለት BINANCE አሁንም Ethiopia ላይ ይሰራል?
Nov 17, 2025ይሰራልም አይሰራምም እንደ ሙዳቸው ነው
Nov 17, 2025ይሰራል ግን የመንግስት ሰዎችም ሻጭ እና ገዢ መስለው ቁጭ ብለዋል እነሱ በስህተት እነሱን ካናገርካቸው አለቀልህ ግን ወደ ሃገር ባትመለስስ? 🥺
Nov 17, 2025#other binance ዶላል ስገዛ ሁሉም የባንክ አካውንት ተዘጋብኝ ,,ባንክ ጋ ሄጄ ስጠይቅ ፍትህ ሚንስቴር ከሶሀል አሉኝ እስኪ መፍትሄውን የምታውቁ ካላችሁ አማክሩኝ እባካቹህ By: Anonymous Open in Mini-App
Nov 18, 2025