Speake_Truth864.5
#education
ሰላም pharmacy ያላቹ ወይም አሪፍ ቦታ ተቀጥራቹ ምትሰሩ ሰዎች አሁን pharma ለሚማር ሰው ምን አይን ምክር አላቹ? እንዴት ነው በዚህ ዘርፍ ስኬታማ መሆን ሚቻለው በቤተሰብ ገንዘብ ሳይሆን በራስ ጥረት?
Nov 17, 20253 engagements
ሰላም pharmacy ያላቹ ወይም አሪፍ ቦታ ተቀጥራቹ ምትሰሩ ሰዎች አሁን pharma ለሚማር ሰው ምን አይን ምክር አላቹ? እንዴት ነው በዚህ ዘርፍ ስኬታማ መሆን ሚቻለው በቤተሰብ ገንዘብ ሳይሆን በራስ ጥረት?
Nov 17, 2025ጩሎነት በለው ብራዘሬ አንተ ተምረሃል እሱ አልተማረም
Nov 17, 2025Pharmaceutical company lay sales or promotion meserat
Dec 07, 2025ሸምሱን ጠይቀው አንተ ከሱ የምትለየው የተማርክ መሆንህ ብቻ ነው
Nov 17, 2025