#religion
ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን በናታችሁ 1. " ስሟ ስንቅ ነው የእመቤቴ " የሚለውን መዝሙር 2." ተነሳ ልቤ ልቁም ደጅሽ ግሸን ማርያም ልሳለምሽ " የሚለውን የዘማሪት መስከረም ወልዴ 3. " አማላጄ ድንግል አማላጄ 4. "ጽናጽሉ ከነመቋምያው የያሬድ ነው " እኝህን መዝሙሮችን ፈልጌ ፈልጌ አጣኋቸው በናታችሁ ላኩልኝ by the way እኝህ አራቱም አንድ Album ላይ ያሉት ናቸው
Nov 16, 20252 engagements