Guys pls share me this mezmur
ማግባት እንዳያሰኝሽ
Wend adelek hamet mn yseralkal mkrgna mnamn ylal ende🤣
🙏ደስ አላት ቤተክርስቲያን በጣም ደስ አላት ሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ በሥጋ ወደሙ ተዋሃዱላት!!! 🙏መጻዕ መርዓዊ ፍስሐ ለኩሉ /2/ በሰላም ጻኡ ተቀበሉ /2/ ሙሽሮች ደረሱ ደስታ ለሁሉ /2/ በሰላም ውጡ ተቀበሉ /2/