Ni629yb34.5
#other
እኔ 81ካሬ ባለሁለት መኝታ ኮንደሚኔም ሸጨ ሁለት እስቱዲዮ ቤቶችን ለመግዛትና አንዷን ለመኖሪያ አንዷን አከራይቸ ለመጠቀም አስቤ ነበር ነገር ግን የሚያመጣብኝ ችግር ካለ አማክሩኝ የምታውቁ ካላችሁ
Nov 16, 20253 engagements
እኔ 81ካሬ ባለሁለት መኝታ ኮንደሚኔም ሸጨ ሁለት እስቱዲዮ ቤቶችን ለመግዛትና አንዷን ለመኖሪያ አንዷን አከራይቸ ለመጠቀም አስቤ ነበር ነገር ግን የሚያመጣብኝ ችግር ካለ አማክሩኝ የምታውቁ ካላችሁ
Nov 16, 2025የት ነው ባለ ሁለት መኝታው የት አካባቢ ነዉ?
Nov 16, 2025ይሆናል ግን ስትገዛ እንዳይበሉህ በደንብ አጣርተህ ግዛ እንጂ
Nov 16, 2025Yechalal gn condominium kehone 5 amet yemola eda yezega sm mizor mnamen bednb atarteh gza endaybeluh or endayfenuh😁
Nov 16, 2025