#business
ሰላም ቤተሰብ የቡቲክ እና የኮስሞቲክስ ስራ እየሰራሁ ነበር አሁን ያለው የኮሪደር ልማት ከሱቃችን ተፈናቀልን እና እቃዬን አውጥቼ አስቀምጠኩ ሱቅ እስከማገኝ። 2,400,000 ብር እጄ ላይ አለ ምን ልስራበት? ጥሩ የቢዝነስ ሀሳብ ጠቁሙኝ ቤት ፣መኪና እንዳትሉኝ ።አለኝ 😁
Nov 16, 202514 engagements
ሰላም ቤተሰብ የቡቲክ እና የኮስሞቲክስ ስራ እየሰራሁ ነበር አሁን ያለው የኮሪደር ልማት ከሱቃችን ተፈናቀልን እና እቃዬን አውጥቼ አስቀምጠኩ ሱቅ እስከማገኝ። 2,400,000 ብር እጄ ላይ አለ ምን ልስራበት? ጥሩ የቢዝነስ ሀሳብ ጠቁሙኝ ቤት ፣መኪና እንዳትሉኝ ።አለኝ 😁
Nov 16, 2025የእርሻ ስራ ያልተነቃበት ነው መስራት ከፈለክ/ የከፈለግሽ ትልቅ የእርሻ መሬት ያለው ሰው አውቃለሁ ፍላጎቱ ካለህ dm አርገኝ @abmarsenal ላይ
Nov 16, 2025አግብተክ ልጆች ወልደክ አሳድግበት
Nov 16, 2025Import export wist lemn agebaw I heard its lucrative
Nov 16, 2025Online trade market mokri
Nov 16, 20252 odd betting
Nov 16, 2025