Heloo, Am 24 years old male, I want to ask a question for you guys ገንዘብ ቢኖራቹ እና ቢሞላላቹ ለእናታቹ እና ለአባታቹ ምን ታረጋላቹ? i have done many things እና ምንም ያደረኩላቸው አይመስለኝም ማለትም ልቤ አልሞላም። ቤት ና መኪና አለን ሌላ ማረግ የምችለው ነገር ካለ ሀሳብ ስጡኝ። ጊዜ እንዳይቀድመኝ regret ማድረግ አልፈልግም ለዛ ነው
Nov 15, 2025I am positively jealous of u.. May god bless you and your parents.
Nov 16, 2025