Selam guys አረ ይሄ የሰምኑ ጉንፋን የሚባል ነገር ምንድን ነው አሸኝ እኮ ወገን ይህው 6ተኛ ቀኔ ብቸኛው የተወኝ ቁርጥማቱ ብቻ ነው ለድካሙ እና ራስ ማዞሩ ምን ላርግበት ምግብ አያስበላኝም ቢሆንም የተወሰነ እሞክራለው አረ መላ በሉኝ እስቲ ይዞ የለቀቃቹ ምን ተጠቅማቹ ነው ለድካሙና ራስ ማዞሩ ?
Nov 15, 2025ቀሽር መጠጣት ነጭ ሽንኩርት መብላት ዝንጅብል መብላት ሚሪንዳ አፍልቶ መጠጣት የሚያስልክ ከሆነ የለውዝ ሻይ መጠጣት
Nov 15, 2025