BlackChimp2640.5
#religion
ሰላም ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቼ እስኪ የ 5ቱ አእማደ ምሥጢራትን ማብራሪያ ትምህርት ቪድዮ link ወይም pdf ላኩልኝ የሊቀሊቃውንት ዕዝራ የ መምህር ገብረ መድኅን የዲያቆን ዮርዳኖስ የአባ ገብረ ኪዳን ከነዚህ መምህራን ወይም በጉባኤ ቤት ካለፉ መምህራን ውስጥ ቢሆን ይመረጣል ያው ለጥራት ሲባል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
Nov 14, 20252 engagements