#technology
ሰላም ቤተሰቦች ቤቴ አዳማ ነው 4ኛ ፎቅ ላይ ነው የምኖረው በመሰስኮት በኩል በጣም ከባድ ፀሀይ አለ ምንም እንኩዋን መጋረጃ ብጠቀምም በመስኮት በኩል የሚገባውን ፀሀይ እና ሙቀቱን ልቋቋመው አልቻልኩም ቤት ውስጥ online ስለምሰራ የምታቁት sticker ሊሆን ይችላል የሆነ ነገር ጠቁሙኝ እስኪ
Nov 14, 20252 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ቤቴ አዳማ ነው 4ኛ ፎቅ ላይ ነው የምኖረው በመሰስኮት በኩል በጣም ከባድ ፀሀይ አለ ምንም እንኩዋን መጋረጃ ብጠቀምም በመስኮት በኩል የሚገባውን ፀሀይ እና ሙቀቱን ልቋቋመው አልቻልኩም ቤት ውስጥ online ስለምሰራ የምታቁት sticker ሊሆን ይችላል የሆነ ነገር ጠቁሙኝ እስኪ
Nov 14, 2025White color sticker ale it might help and for the muketu demo using fan is abetter option for the ray the white color sticker is good black one more for ur house boring vibe endymtabh
Nov 15, 2025ጥቁር እስትከር አስለጥፍ ለሙቀቱ ደሞ ፋን ነው መፍትሄው
Nov 15, 2025