#education
ቆይ እኔ ምላችሁ ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ የገባ ሰው እንደ ሌሎች Univ fresh man Course ወስዶ ነው field ሚመርጠው ? ከ medicine ሌላ አለ ?
Nov 14, 20254 engagements
ቆይ እኔ ምላችሁ ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ የገባ ሰው እንደ ሌሎች Univ fresh man Course ወስዶ ነው field ሚመርጠው ? ከ medicine ሌላ አለ ?
Nov 14, 2025No fresh man course wesdo sayhon you'll will take entry exam and join medicine and St. Paul only has health related fields
Nov 14, 2025ከ medicine ሌላ የለም ስትገባ medicine እንደምትማር ታረጋግጣለህ። freshman ግድ ስለሆነ ግን ትወስዳለህ ።
Nov 14, 2025