ሰዎች.. አንድ ነገር ገጥሞኝ ነበር በስራ ቦታ አንድ የማቃት ልጅ ነበረች በጣም ልጅ ናት 19,20 አመት ቢሆናት ነው ደግም በዛ ላይ በጣም የዋህ ፡ ልጅ ነገር ናት ለሁሉም ነገር አዲስ ናት (ምስኪን ንፁህ ልጅ ናት) እና እንዱ ልጅ ወድሻለው ብሎ በጣም ያቸግራታል ልጁ 25/26 ይሆነዋል የገጠር ልጅ ነው እና በጣም እያቸገራት እንደሆነ በዙርያዋ ያሉት ትላልቅ ሰዎች ሳይቀሩ (አብዛኞቹ ማለት ነው) ለሱ ነው ሚደግፉት ጭራሽ ሊያቀራርቡ ይሞክራሉ ስልኳን እራሱ እነሱ ነው የሰጡት .. እና እንደፈራች ምን ማረግ እንዳለባት ግራ ገብቷት አስረዳችኝ .. ምን ላርግ የሴት ልጅም ነገር አይታወቅም ለዛ ውስጤ ተው ይለኛል ራስህ ላይ ችግር እንዳፈጥር ነገር..ጣልቃ መግባት ይኑርብኝ አይኑርብኝ አላቅም
Nov 14, 2025HR ሚባል ነገር የለውም እንዴ መስሪያቤቱ... ቀጥታ ሄዳ ደብዳቤ ታስገባ ስሙን ጠቅሳ በዝርዝር ፈርማ ለራሷ ቀሪ አድርጋ ታስገባ .. ከHR ጋር ምትነጋገረውን በስልኳ ትቅዳ.. ከዛ እዳው ገብስ ነው
Nov 14, 2025