ሰላም እንደምን አላችሁ..... አንድ ውሳኔ መወሰን ያቃተኝ ትልቅ ችግር አለ እሱም... ሰራተኝ ነኝ ስራውን በቅርቡ ነው የጀመርኩት ጠዋት 12 ሠዐት ወደ ስራ ገብቼ ስራው ባለቀበት ሰአት ወጣለው እዛው ዶርም ተሰቶኝ ነው ምሰራው እና ምንም እየተመቸኝ አይደለም ማለት ትምህርት መማር አልችልም(አይፈቀድም)፣ብሩም ትንሽ ነው ማይጠቅም፣ራሴን በጣም አጎሳቁዬ ጥዬ በማይሆን ደረጃ ላይ ሆኜ ነው እየሰራው ያለውት ፣ሞራሌንም ማንነቴንም ክብሬንም ጥዬ እየሰራው ነው እና ምንም ማትረፍ አልቻልኩም ከትምህርትም ከገንዘብም አልሆንኩ .. ይህን ስራ ካቆምኩ ፈት ልሆን ነው ቤተሰብ ጋም መመለስ አልችልም.. ምን ማረግ ይሻለኛል ምን ትመክሩኛላቹህ እ??? ተባበሩኝ
Nov 14, 2025yaw mnm amarach keleleh u need to save up every penny... be hiwot lemekoyet bcha miyasfelgu negeroch ly spend eyarek yekerewn save mareg...it will take months or even years gn keza u will have a choice malet nw memarm yihun sra mekeyerm in the mean time use ur phone to learn about stuff before sleep.
Nov 14, 2025