King_Kong70.5
#entertainment
Hey AAE families: DSTV ሜዳ ስፖርት ፓኬጅ ሁሉንም ጨዋታ ያሳያል፡ ወይስ የተመረጡትን ብቻ ነው?? ለማስገባት ፈልጌ ነው በወር 2300 ብር አሪፍ አማራጭ ነው??
Nov 14, 20254 engagements
Hey AAE families: DSTV ሜዳ ስፖርት ፓኬጅ ሁሉንም ጨዋታ ያሳያል፡ ወይስ የተመረጡትን ብቻ ነው?? ለማስገባት ፈልጌ ነው በወር 2300 ብር አሪፍ አማራጭ ነው??
Nov 14, 202510mb wifi asgebteh be cricfy app ataym snt website eyale kuas yele ken wifim tiktokm taybetaleh plus 900 mnamn brr nw why dstv 🤔
Nov 14, 2025Gseek 24H sport የመሳሰሉ በትንሽ ወጪ almost ሁሉንም ጨዋታ የሚያሳዩ ቻናሎች አሉ በDstv አትበዝበዝ
Nov 14, 2025Dm me bro
Nov 14, 2025Man dstv eko kertual just dm @kirubel98
Nov 14, 2025