hib12
#other
አትለፉኝ ሰላም ቤተሰብ 1 ያስጨነቀኝ ነገር ነበር ወደ ዉጭ ሀገር በ ደላላ ልሄድ ብዬ 1.2 million አለኝ ወደ እንግሊዝ ወይም ሌላ አገር መጀመሪያ ፈረንሳይ ትሄዳለህ ከዛ በባቡር ነው ምትገባው አለኝ ሕጋዊ ነው አለኝ አስኪ ንገሩኝ ጨንቆኛል ልጁ ያገሬ ልጅ ነው ግን ፈራዉ ሌላ ሰዉ ስጠይቅ ትክክለኛው በ 2.5 million ነው ረከሰ ምናምን አሉኝ
Nov 12, 202515 engagements