#education
ሰላም ሰዎች ሁለት ጥያቄ አለኝ🙌 -አንድ በዳታ ቤዝ ዲፕ(LEVEL 4) ያለው ሰው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገብቶ በኤክስቴንሽን ሳይኮሎጂ መማር ይችላል🤔 -መማር የሚችል ከሆነስ የሚያስፈልገው ነገር ምንድን ነው🤔
Nov 12, 20250 engagements

Nov 12, 2025