ሰላም ነው ህዝቤ እና ወገኔ ሰሞኑን ምን እንደነካኝ ምን እንደሆንኩ አላውቅም ወይ እነርሱ ምን እንደሆኑ አላውቅም ሰዎችን ማስቀየም እያበዛው ነው እራሴን ብቻ ነው ማዳምጠው አንድ ልጅ ትናንትና ነገ ህክምና ቦታ ልታይ አብረን እንሂድ አለኝ እኔም አስቤበት አይመቸኝም ነገ ብዬ ቀረው እዛ ጋር አስፈላጊነቴ ስላልታየኝ እናም ልጁ ዛሬ አኩርፎዋል ለሰው ስልክ መደወል አልወድም ጉዳይ ከሌለኝ ወይም አልፎ አልፎ እንዲሁ ካልሆነ ሰው ማግኘት አልፈልግም ማገኛቸውን ሰዎች እመርጣለሁ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል የማያገባኝ ቦታ መሄድ አልወድም ከሄድኩም እቁነጠነጣለሁ ቶሎ መውጣት ፈልጋለሁ ምን ሆኜ ነው ጤነኛ ነኝ? እኔ ነኝ ወይስ እነሱ ናቸው ትክክል?
Nov 11, 2025ሴጋ አቁም
Nov 11, 2025