ProudWalrus34129.5
#personal
እኔምለው የሆነ Smart perfume ወይም Sample perfume ብወደውና በትልቁ ዋናውን ለመግዛት ብፈልግ እንዴት ነው ማረገው?? ማለት ስም ስለሌላቸው Smart perfume ብቻ ስለሆነ የሚለው በስሙ እንኳን መፈለግ አልችልም
Nov 10, 20253 engagements
እኔምለው የሆነ Smart perfume ወይም Sample perfume ብወደውና በትልቁ ዋናውን ለመግዛት ብፈልግ እንዴት ነው ማረገው?? ማለት ስም ስለሌላቸው Smart perfume ብቻ ስለሆነ የሚለው በስሙ እንኳን መፈለግ አልችልም
Nov 10, 2025Kuter alachew
Nov 10, 2025ማለት አልገባኝም የቱ ጋር ነው ያለው?
Nov 10, 2025U can order from us send me the picture only contact me or send me ur User name ?
Nov 10, 2025