#business
ሠላም ጥሩ የሚባል follower አለኝ telegram እና የስራ ማስታወቂያ post ላረግበት አስቢያለው እና የኔ ጥያቄ - ሠው ስራውን ካገኘ ስንት ብር ልጠይቅ ? - አንድ ሠው ስራውን ካገኘ የሚከፍለኝ ሠራተኛው ነው ወይስ አሠሪው ? - ስራ ማስታዋወቅ የሚፈልጉትን ድርጅቶች ከየት አገኛለሁ ?
Nov 10, 20251 engagements
ሠላም ጥሩ የሚባል follower አለኝ telegram እና የስራ ማስታወቂያ post ላረግበት አስቢያለው እና የኔ ጥያቄ - ሠው ስራውን ካገኘ ስንት ብር ልጠይቅ ? - አንድ ሠው ስራውን ካገኘ የሚከፍለኝ ሠራተኛው ነው ወይስ አሠሪው ? - ስራ ማስታዋወቅ የሚፈልጉትን ድርጅቶች ከየት አገኛለሁ ?
Nov 10, 2025You can't make money like that bro...ye SRA mastaweqya follower mesbsebiya bicha new...genzeb ke follower miseraw indirectly new. Betam series kehonk demo, yeadonayin siltena wesdeh segit😅 @AdonayAcademy_bot
Nov 11, 2025