1.ቤተሰቦቴ ምከሩኝ Please 2018 Entrance ተፈታኝ ነኝ ጥቅምት ወር አንድም አላጠናውም እቅዴ ትልቅ ነው ግን ምንም motivation የለኝም ሌላው social media አዕምሮዬን አፍዝዞታል ከEntrance ይልቅ የወደፊቱ በ University ምማረው field ነው ሚያሳስበኝ ከባድ ነው ሲባል ስለሰማሁት እንዴት motivation ላምጣ ? እንዴት ጥናት ልጀምር 2. my friends ደግሞ እያጠኑ ነው እኔ ኳላ መቅረቴ confidence እንዳይኖረኝ አድርጎኛል 3. ከዚህ በፊት አጥንቼ ነበር ግን 90 % ረስቻለሁ ምን ባደርግ ነው ሚሻለኝ ? 4. 12ኛ ሚያስተምሩ መምህራንም አልተመቹኝም 12ኛ almost ምንም አላነበብኩም
Nov 10, 2025Ene endanchiw zare nege sel nw yehew wedke gudagnoche alfew sihedu ene bet kuch yalkut smetu kebad nw
Nov 10, 2025